cover

Anaa Nyaatu(Le Ene Yaregew) - Teddy Afro

如无法下载或有错误,请刷新重试或点此 反馈 给我们
Anaa Nyaatu(Le Ene Yaregew)-Teddy Afro.mp3
[00:00.0]Anaa Nyaatu(Le Ene Yaregew) - Teddy Afro...
[00:00.0]Anaa Nyaatu(Le Ene Yaregew) - Teddy Afro
[00:12.68]Written by:Teddy Afro
[00:25.36]አይሰለቸኝ እኔ አንቺን ለመጠበቅ
[00:31.26]ልቤ ጓጉቷል እንጂ ምክንያቱን ለማወቅ
[00:37.37]ምክንያቱን ለማወቅ
[00:43.21]መጣው ብለሽ መጣሁ
[00:46.64]ስትዘገይ እኔ እሰጋለሁ
[00:50.14]ምን አገኛት ብዬ
[00:53.37]ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
[00:56.05]ደግሞ እጨነቃለው
[00:59.38]ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
[01:02.52]በሩን እከፍትና
[01:05.77]ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
[01:08.37]ደጅ ደጁን አያለው
[01:12.05]ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
[01:14.7]አየ አይኔ አይንሽን ካየው ካገኘሁሽ ቆየ
[01:19.81]ቆየ
[01:20.76]ድንገት በመንገድ ላይ ወደኔ ስትመጪ ክፉ አገኘሽ ወይ
[01:25.75]ወይ
[01:27.67]የፍቅሯ ጽናቱ
[01:28.87]ሳይገለኝ በብርቱ
[01:30.46]ተላከኝ ተው ሂድና
[01:32.119995]ጆሌ ተመለስ እይና
[01:39.39]መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ
[01:42.85]መጥታስ ቢሆን ማን አያት
[01:45.7]ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ
[01:48.93]አላርፍ ያለው ቸኩሎ
[01:52.130005]መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ
[01:55.369995]መጥታስ ቢሆን ማን አያት
[01:58.259995]ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ
[02:01.37]አላርፍ ያለው ቸኩሎ
[02:17.39]ከሩቅ ይሰማኛል ከሜዳው
[02:20.94]ልጆች ሲጫወቱ ከመስኩ
[02:23.70999]ሳላያት ጨልሞ ቢመሻሽ
[02:26.91]እኔ አልተኛ ዛሬ
[02:28.77]በጭራሽ
[02:29.65]ወይ አንዱን ልጅ ልኬ ባረፍኩኝ ከስጋት
[02:34.16]ቀርታስ ቢሆን ሄዶ ከመንገድ ማን አያት
[02:42.0]ቀርታስ ቢሆን አናኛቱ
[02:45.31]ቀርታስ ቢሆን አናኛቱ
[02:48.06]ልቤ እንጂ ነው ሊያገኛት ብሎ
[02:51.3]አላርፍ ያለው ቸኩሎ
[02:57.8]አየ ገባበቴ ሐፍቴ
[03:02.31]ሠነላላ ላላለኒ
[03:05.65]አየ
[03:07.07]አ አ
[03:19.43]ናፍቋት ተጨነቀ ኸረ ልቤን ግራ ገባው
[03:23.25]ልቤን ግራ ገባው
[03:24.7]ላያት ከበራፉ ስንቴ ወጣው ስንቴ ገባው
[03:27.84]ልቤን ግራ ገባው
[03:29.44]ከመንገዱ ዝለቅና ከበቅሎ እግር ፍጠንና
[03:32.4]ናጆሌ ተላከኝ ሂድና
[03:34.2]ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ
[03:38.5]አ አ
[03:44.62]ናና ተላከኝ ሂድና
[03:47.20999]ጆሌ ተመለስ ሂድና
[03:50.97]ናና ተላከኝ ሂድና
[03:53.17]ጆሌ ተመለስ ሂድና
[04:03.17]አኩማ ባቴ ሐፍቴ
[04:05.01]ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
[04:09.48]ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ
[04:15.45]አኩማ ባቴ ሐፍቴ
[04:17.31]ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
[04:21.81]ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ
[04:34.46]አኩማ ባቴ ሐፍቴ
[04:36.18]ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
[04:40.73]ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ
[04:46.98]አኩማ ባቴ ሐፍቴ
[04:48.76]ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
[04:52.83002]ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ
展开